ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የሞኞች ልብ በአፋቸው፥ የአዋቂዎች አፍ ግን በልባቸው ውስጥ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ያላዋቆች ልባቸው ባፋቸው ነው፤ የኣዋቂዎች አፍ ግን በልባቸው ነው። ምዕራፉን ተመልከት |