ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በበር አጠገብ ቆሞ ማዳመጥ የመጥፎ አስተዳደግ ምልክት ነው፤ አስተዋይ ሰው ግን ከቶውንም ይህን አያደርግም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ለሰው በበር ተጠግቶ ማድመጥ አላዋቂነት ነው፤ በዐዋቂ ሰው ዘንድ ግን ይህን ነገር ማድረግ እጅግ አሳፋሪ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |