ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለአዋቂ ሰው ትምህርት እንደ ወርቅ ጌጥ፥ እንደ እጅ አምባርም ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ጥበብ በአስተዋይ ሰው ዘንድ እንደ ወርቅ ጌጥ ናት፥ በቀኝ እጅ እንዳለ አምባርም ናት። ምዕራፉን ተመልከት |