ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከእባብ እንደምትሸሽ እንዲሁ ከኃጢአት ሽሽ፤ ከተጠጋህ ይነድፍሃል፤ ንጉሦቹ እንደ አንበሳ ጥርሶች ናቸው። የሰውንም ሕይወት ያጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከክፉ አውሬ እንደሚሸሽ እንዲሁ ከኀጢአት ሽሽ፥ ከአገኘችህ ግን አትለቅህም፤ ጥርሷ እንደ አንበሳ ጥርስ ነው፤ የሰውንም ነፍስ ታጠፋለች። ምዕራፉን ተመልከት |