ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ለማያመዛዝን ሰው ትምህርት ሰው ትምርት በእግር ላይ እንደሚገባ እግረ-ሙቅ፥ በቀኝ እጅም ላይ እንደሚታሰር ሰንሰለት ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ያላዋቂዎች ትምህርት እንደ ታሰረ እግር ነው። ያላዋቂዎችም ልቡና ቀኝ እጁን እንደ ታሰረ ሰው ደካማ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |