ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በጉባኤ ውስጥ የብልጡ ሰው ንግግር በጉጉት ይጠበቃል፤ ለንግግሩም ልዩ ትኩረት ይሰጠዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የብልህ ሰው ነገሩ በጉባኤ ይሰማል፤ ነገሩም ወደ ልብ ይገባል። ምዕራፉን ተመልከት |