ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የሞኝ ንግግር እንደ የመንገድ ላይ ሸክም ነው፤ አዋቂን ማድመጥ ግን ደስታ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የአላዋቂ ሰው ነገሩ በራቀ ጎዳና እንዳለ እንደሚከብድ ሸክም ነው፤ የብልህ ሰው አንደበት መወደድ ግን መልካም ነው። ምዕራፉን ተመልከት |