ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የተማረ ሰው የጥበብ ምሳሌ ሲሰማ ያደንቃል፤ የራሴንም ያክልበታል። ባካኝ ሰው ቢሰማው ግን አይወደውም፤ ሊያስታውሰውም አይሻም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አስተዋይ ሰው የጥበብን ነገር በሰማ ጊዜ ያደንቃታል፤ ዳግመኛም በእርስዋ ላይ ይጨምራል፤ አላዋቂ ልቡና ግን ከሰማ በኋላ ይተፋል፤ ወደ ኋላም ይመልሰዋል። ምዕራፉን ተመልከት |