ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የሞኝ ልብ እንደ ሽንቁር ማሰሮ ነው። ምንም ዓይነት ትምህርት አይዝም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ያላዋቂ ሰው ልብ እንደ ሰባራ ማድጋ ነው፤ የሰማውን ነገር ሁሉ መጠበቅ አይችልምና። ምዕራፉን ተመልከት |