ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ተፈጥሮአዊ ችሎታ የሚጐድለው ሰው ለመማር አይበቃም፤ አንዳንድ ክህሎቶች ግን ምሬትን ያመጣሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ያልተማረ ሰው ጠቢብ አይሆንም፤ ተምሮም ውርደት የሚበዛበት አለ። ምዕራፉን ተመልከት |