ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሕግን የማያከብር ሰው ሐሳቡን መቆጣጠር ይችላል፤ እግዚአብሔር መፍራት መጨረሻው ጥበበን ማግኘት ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ልቡናውን ያጸና ሰው የእግዚአብሔርን ሕግ ይጠብቃል። እግዚአብሔርን የመፍራትም መጨረሻዋ ጥበብ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |