ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ልጄ ሆይ ኃጢአት አድርገሃልን? ዳግመኛ አታድርግ፥ ስላለፈውም ስሕተትህ ይቅርታ ጠይቅ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ልጄ ሆይ፥ የበደልኸው በደል የሳትኸውም ነገር ቢኖር፥ እንዳትደግም ተጠንቀቅ፥ ስለ ቀደመው ኀጢአትህም ንስሓ ግባ። ምዕራፉን ተመልከት |