ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወቅቱ እስኪደርስ ብልህ ሰው በዝምታው ይቀጥላል፤ ለፍላፊው ሞኝ ግን ይህን አይረዳም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ብልህ ሰውም ጊዜውን እስኪያገኝ ድረስ ዝም ይላል፤ አላዋቂና ደፋር ሰው ግን እንዳገኘ ይናገራል። ምዕራፉን ተመልከት |