ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አንዳንዱ ሰው መልስ ስለሌለው ዝም ይላል፤ ሌላው ደግሞ መች እንደሚናገር ስለሚያውቅ ዝም ይላል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የሚመልሰውን አያውቅምና ዝም የሚል ሰው አለ፤ ጊዜውንም እስኪያገኝ ድረስ ዝም የሚል ሰው አለ። ምዕራፉን ተመልከት |