ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እጅ መንሻና መማለጃ ስጦታ የጥበበኞችን ዐይን ይሸፍናል፤ ተግሣጽንም በአፍ ላይ እንደተደገነ አፈ ሙዝ ያፍናል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እጅ መንሻና መማለጃ የጠቢባንን ዐይን ያሳውራል፤ አፋቸውን ይዘጋል፤ ቃላቸውንም ያስለውጣል። ምዕራፉን ተመልከት |