ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ልማደኛ ዋሾ ከመሆን ይልቅ ሌባ መሆን ይሻላል፥ ሁለቱም ግን የሚያመሩት ወደ ጥፋት ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከሐሰተኛ ሌባ ይሻላል፤ ነገር ግን የሁለቱም ፍጻሜያቸው ሞትና ውርደት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |