ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እውነተኛ ካልሆነ ዕረፍት በመነሣት በራስ ላይ ጥፋትን የሚጋብዝ አለ፤ ስለ ሞኞቹ አስተያየት ሲል እንዲሁ የሚጠፋ አለ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በማፈርም ሰውነቱን የሚያጠፋ አለ፤ በአላዋቂነቱም ሰውነቱን ያጠፋል። ምዕራፉን ተመልከት |