ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ያልታረመ ደንቆሮ ሰው ደጋግመው እንደሚያወሱት ታሪክ ውል የሌለው ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እንዳገኘ የሚናገር ሰው ራሱን ያስነውራል፤ ለቃሉም መወደድ የለውም፤ በአላዋቂዎች አንደበትም ነገር ይጠላል። ምዕራፉን ተመልከት |