ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ምላስ ከሚያዳልጥ በመንገድ ዳር መውደቅ ይሻላል፤ ኃጢአተኞች ሳያስቡት የሚወድቁት እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በአንደበትህ አድጦህ ከምትወድቅ፥ በምድር ላይ አድጦህ ብትወድቅ ይሻልሃል፤ እንዲሁ የክፉ ሰው አወዳደቅ ፈጥኖ ይመጣል። ምዕራፉን ተመልከት |