ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንጀራዬን የሚበሉ ሰዎች ነገረኛ ምላስ አላቸው ይላል። ስንቴ በስንቶቹ ይሳቅበት ይሆን! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሁሉም ሁልጊዜ ያሙኛል፤ በእኔም ይስቃሉ” ይላል። ምዕራፉን ተመልከት |