ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሞኝ ወዳጅ የለኝም፤ በመልካም ሥራዎቼ የሚያመሰግነኝ ማንም የለም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አላዋቂ ሰው ግን “ወዳጅ አልፈልግም ምን ይጠቅመኛል? በጎ ነገር ያደረግሁለት እኔ ዋጋን አላገኝምና፤ እህሌንም የሚመገቡ ሰዎች በእኔ ክፉ ነገር ይናገራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |