ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የአላዋቂ ሰው ሰጦታ ምንም አይጠቅምህም፤ ዐይኖቹ ሰባት ጊዜ እጥፍ ምላሽን ይጠብቃሉበና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አላዋቂ ሰው ጥቅምና ተወዳጅነት የሌለውን ገንዘብ ይሰጥሃል፤ ጥቂት ቢሰጥህም ለልቡ ብዙ የሰጠህ ይመስለዋል። ምዕራፉን ተመልከት |