ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጥበበኛው በቃሉ ይፈቀራል፥ አላዋቂው ግን በከንቱ ስጦታዎችን ያፈሳል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ብልህ ሰው በቃሉ ራሱን ያስወድዳል፤ የአላዋቂዎች ስጦታም ተወዳጅነት የላትም። ምዕራፉን ተመልከት |