ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አንዳንድ ጊዜ ክብር ለውርደት ይዳርጋል፤ የተዋረዱም ሰዎች እራሳቸውን ያቀናሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እየተቸገረ ራሱን የሚያኰራ አለ፤ ራሱን በማዋረዱም የሚከብር አለ። ምዕራፉን ተመልከት |