ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 2:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ያለፉትን ትውልዶች ተመልከቱ፥ እዩ፤ እስቲ ማነው በጌታ ተማምኖ ያፈረ? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በዘመን የቀደሙ ሰዎችን ተመልከቱ፤ ዕወቁም፥ በእግዚአብሔር አምኖ ያፈረ ማንነው? እርሱን በመፍራት የታገሠና የተጣለ ማንነው? ጠርቶትስ ቸል ያለው ማንነው? ምዕራፉን ተመልከት |