ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 2:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ልጄ ሆይ ጌታን ማገልገል ስትፈልግ፤ እራስህን ለፈተና አዘጋጅ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ልጄ ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ትገዛ ዘንድ ብትሄድ ሰውነትህን ለመከራ አዘጋጅ። ምዕራፉን ተመልከት |