ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለማመን የሚቀድም ማስተዋል ይጐለዋል፤ ኃጢአት ኃጢአተኛን ይጎዳል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ፈጥኖ የሚያምን ልቡናው ቀሊል ነው፥ ኀጢአትን የሚሠራም ራሱን ይበድላል። ምዕራፉን ተመልከት |