ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እንከን የማይወጣለት፥ ነገር ግን ታማኝነት የጐደለው ኃጢአት አለ። በሌሎች የዋህነት በመጠቀምም የሚያተርፉ አሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ኀይሉ ቢደክም፥ በአንተም ላይ ክፉ ማድረግ ቢሳነው፥ ያስትህ ዘንድ መከራን በግድ ያመጣብሃል። ምዕራፉን ተመልከት |