ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በክፋት መካን ግን ጥበብ አይደለም፤ የኃጢአተኞች ምክር ጥንቃቄ የጎደለው ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እየበደለ የሚራቀቅና የሚጠነቀቅ አለ፥ ለባልንጀራው የሚያደላ፥ ለወዳጁም ፍርድን የሚያቀና መስሎ ፍርድን የሚለውጥ ሰው አለ። ምዕራፉን ተመልከት |