ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ወይን ጠጅና ሴቶች ዓዋቂዎችን ከስሕተት ይጥላሉ፤ ሴተኛ አዳሪዎችን የሚያዘወትር፥ ብሎ ብሎ አፍረተ ቢስ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 መጠጥና ሴት ጠቢባንን ያስትዋቸዋል፥ ጋለሞታን የሚከተላት በደለኛ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |