ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ከማስፈራራትህ በፊት ባልንጀራህን ጠይቅ፤ የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ ታዘዝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ቍጣ ሳይበዛ ወዳጅህን ገሥጸው፥ ስለ እግዚአብሔር ሕግም ቍጣን አሳልፋት። ምዕራፉን ተመልከት |