ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ወዳጅህን ጠይቀው፥ ምናልባት ምንም አላደረገም ይሆናል፤ ካደረገም ዳግመኛ አያደርገውም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ወዳጅህን አላደረገ እንደ ሆነ ወይም አድርጎ እንደ ሆነ እንዳይደግም ገሥጸው። ምዕራፉን ተመልከት |