ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከምሕረቱ ላይ መቀነስ ወይም መጨመር አይቻልም፤ የጌታን ተአምራት ጠልቆ ለማየት አይሞከርም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሰውን በፈጠረው ጊዜ ያንጊዜ ያዝዘዋል፤ ዘመኑንም ባስጨረሰው ጊዜ ያንጊዜ ያሳርፈዋል። ምዕራፉን ተመልከት |