ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ወሰን የሌለው ኃያልነቱን የሚገመግም ማን ነው። ስለ ምሕረቶቹስ ዘልቆ መናገር የሚችልስ አለን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 መጨመርም የለም፤ መቀነስም የለም፤ የእግዚአብሔርን የጌትነቱን ፍለጋ የሚያገኝ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |