ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ፍላጎቶችህን ካረካህ፥ የጠላቶችህ መሳቅያ ትሆናለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 በተድላ ብዛት ደስ አይበልህ፤ ከእርስዋም ጋር ደስ ይልህ ዘንድ አትለምን። ምዕራፉን ተመልከት |