ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አስተዋይ ሰው ሁሉ ጥበብን ያውቃታል፤ እርሷንም ያገኘውን ያከብራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ነገር ዐዋቂዎች ራሳቸው በልቡናቸው ይራቀቃሉ፤ የተረዳ ምሳሌንም ይናገራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |