ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በጥጋብ ጊዜ የራብ ዘመንን አስታውስ፤ ሀብታምም ባትሆን ድኀነትንና ማጣትን አስብ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ኑሮ ከጧት እስከ ማታ ድረስ ትለዋወጣለችና፥ ሁሉም በእግዚአብሔር ዘንድ አንድ ጊዜ ፈጥኖ ይደረጋልና። ምዕራፉን ተመልከት |