ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በርግጥም መልካም ቃል ከታላቅ ስጦታ የተሻለ ነው፤ ቸር ሰው ግን ሁለቱንም ለመስጠት ዝግጁ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ንፉግ ልቡናውን ደስ ሳይለው ይሰጣል። ሰነፍም ይላገዳል አያመሰግንምም። ምዕራፉን ተመልከት |