ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ምክሩን ለሚቀበሉና ውሳኔውን በትጋትና በጥንቃቄ ለሚፈልጉ ሰዎች ይራራላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ልጄ ሆይ፥ በደስታህ መካከል ኀዘንን አታስገባ፤ በምትስጠውም ሁሉ ክፉ ነገርን አትናገር። ምዕራፉን ተመልከት |