ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ስለዚህ ነው እግዚአብሔር ለሰዎች ትዕግሥተኛ የሆነውና ርኀራኄውንም የሚያደርግላቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ፍጻሜያቸው ክፉ እንደ ሆነ አይቶ ዐወቃቸው፤ ምሕረቱን እንዲሁ አብዝትዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |