ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከዘላለማዊነት ጋር ሲነጻጸሩ እኒህ ዓመታት ከባሕር እንደ ተገኘ ውሃ ጠብታ ወይም እንደ አንዲት አሸዋ ይቆጠራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ስለዚህ ነገር እግዚአብሔር ይታገሣቸዋል። ምሕረቱን አሳደረባቸው። ምዕራፉን ተመልከት |