ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ዘላለማዊው አምላክ ሁሉንም ፈጠረ፥ ትክክለኛውም ዳኛ እርሱ ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ለዘለዓለም ሕያው የሆነ እርሱ ሁሉን በአንድነት ፈጠረ። ምዕራፉን ተመልከት |