ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 17:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የሥራዋቹንም ታላቅነት እንዲያዩ፥ በልባቸውም የራሱን ብርሃን አኖረ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የሥራውን ገናናነትና መፈራቱንም ያሳያቸው ዘንድ፥ በልቡናቸው ፍርሀትን አሳደረባቸው። ምዕራፉን ተመልከት |