ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 17:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ምላስን፥ ዓይንና ጆሮን ሠራላቸው፤ የሚያስቡበትንም ልቦና ሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቃልንና አንደበትን፥ ዐይንና ጆሮን፥ የሚያስቡበት ልቡናንም ሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |