ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 17:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የሞቱትን እንደ ሌሎች ሁሉ ማመስገን አይችሉም፤ እግዚአብሔርን የሚያወድሱ ሕያዋንና ጤነኞች ብቻ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የሞተ ሰውን ግን ንስሓ እንደ ኢምንት አለፈው፤ በሕይወትህ ደስ እያለህ እግዚአብሔርን አመስግነው። ምዕራፉን ተመልከት |