ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 17:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መንገዶቻቸው ከእይታው አያመልጡም፤ በዐይኑም ይከታተላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከኀጢአት ሁሉ ተጠበቁ አላቸው፤ ሁሉንም ባልጀራችሁን ውደዱ ብሎ አዘዛቸው። ምዕራፉን ተመልከት |