ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በኃጢአታቸው የተኩራሩ የጥፋት ሕዝቦችን አልራራላቸውም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ኀጢአተኞች ሕዝቦችን ይቅር አላላቸውም፤ በኀጢአታቸው ጠፉ እንጂ። ምዕራፉን ተመልከት |