ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከሎጥ ጋር የሚኖሩትን ሰዎች አልሳሳላቸውም፤ በትዕቢታቸው ምክንያት ጠላቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሎጥ ለኖረባቸው፥ ራሳቸውንም ላኮሩ፥ ሎጥንም ለተጸየፉት ሀገሮች አልራራላቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |