ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ይህን የመሰሉ ሁናቴዎች ዐይኖቼ አይተዋል፤ በጣም የሚገርሙ ነገሮችን ጆሮዎቼ ሰምተዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ዐይኔ እንዲህ ያለ ብዙ ነገርን አየች። ጆሮዬም ከዚህ የሚበልጥ ሰማች። ምዕራፉን ተመልከት |