ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አንድ አስተዋይ ከተማዋን በሰው ይሞላታል፤ የሕገ ወጥ ሕዝቦች ዘር ግን ይደመሰሳል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በአንድ ዐዋቂ ሀገር ትጸናለችና፥ በኀጢአተኞች ብዛት ግን ትጠፋለች። ምዕራፉን ተመልከት |